});

ሰበር ዜና! የአቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ የ206 ግለሰቦች ባንክ አካውንት ታግዷል

የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የ205 ግለሰቦች የባንክ ሒሳብ እንዲታገድ አደረገ።ፌደራል ፖሊስ በቀድሞ የደህንነትና የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችና ቤተሰቦቻቸው ስም የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች መረጃ እንዲሰጠው በጠየቀው ደብዳቤ በተጠርጣሪዎቹ ግለሰቦች ሚስትና ልጆቻቸው ስም የተከፈቱትን በዝርዝር ገልጿል።በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩ የሜቴክ ሃላፊዎች ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ የ147 ሰዎች የባንክ ሂሳብ በሙስና ተጠርጠረው የባንክ ሂሳባቸው ሲታገድ የአቶ ጌታቸው አሰፋና የ57 ሰዎች የባንክ ሂሳብ ደግሞ ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ አካውንታቸው እንዲታገድ ተደርጓል።አቶ ጌታቸው በእሳቸውና በሴት ልጃቸው የተከፈቱት የባንክ ሂሳቦች እንዲታገዱና መረጃ እንዲሰጥባቸው ከተጠየቀባቸው ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ይገኛሉ።ለሁለት ቀናት ተሰውረው ትላንት የተያዙት የቀድሞ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ያሬድ ዘሪሁን በአምስት ልጆቻቸውና ባለቤታቸው ስም የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦቻቸው ጭምር መታገዱን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከ58ቱ በሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል ምክንያት ከታገዱ የባንክ ሂሳባች ከ40 በላይ የሚሆኑት በሚስት፣ በልጆችና በወንድም ስም የተከፈቱ መሆናቸው ተመልክቷል።በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው ሂሳባቸው እንዲዘጉ ከተደረጉት 147 የባንክ አካውንቶች ከ80 በላይ የሚሆኑትም በሚስትና ልጆች የተከፈቱ መሆናቸው ታውቋል።በጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዲታገዱ ከተደረጉት የሜቴክና መከላከያ ከፍተኛ አዛዦች መካከል ሜጀር ጄኔራልጄ ክንፈ ድኘው፣ሜጀር ጄኔራል ብርሃነ ነጋሽ፡ ብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁሩንዲ፣ ብርጋዴ ጄኔራል ብርሃን በየነ፣ብርጋዴር ጄኔራል ሃድጎ ገብረ ጊዮርጊስ እንደሚገኙበት ተገልጿል።በአቶ ያሬድ ዘሪሁንና ቤተሰቦቹ 16 አካውንቶች አራት እህቶች፣ በሚስታቸው በሁለት ስም የተከፈተ፣ በአራት የባለቤታቸው ወንድሞችና በአራት ልጆቻቸው ስም የተከፈቱ 16 አካውንቶች ይገኙበታል።


በአቶ ጌታቸውና በልጃቸው፣ በአቶ ደርበው ደመላሽና ቤተሰባቸው 7 አካውንቶች ታግደዋል

1) ጌታቸው አሰፋ አበራ 20) ዮርዳኖሰወ ገ/ማርያም ሀጎስ(ሚስት) 35) አቶ ተስፋዬ ገ/ፃድቅ

21) ኢርሴ ጎሃ አጽብሃ (ልጅ) 37) ሄዋን ተስፋዬ ገ/ፃድቅ 38) ሀብያ ተስፋዬ ገ/ፃድቅ

22) ቅድስት ጎሃ አጽብሃ (ልጅ)

23) ብሌን ጎሃ አጽብሃ (ልጅ)24)

2) ልዕልቲ ጌታቸው አበራ(ልጅ)

24) አቶ አማኑኤል ኪሮስ መድህን 39) አቶ ቢኒያም ማሙሸት መኮንን

3) ዶ/ር ሀሽም ቶፊቅ መሃመድ 25) ሃና አማኑአል ኪሮስ (ልጅ) 40) ሙሉ ሀጎስ ተክሌ

4) ያሬድ ዘሪሁን ሽጉጤ 26) ብሩክ አማኑኤል ኪሮስ (ልጅ)

27) ፋና ግርማይ ገ/እግዚያብሔር (ሚስት) 41) ሩሃማ ቢኒያም ማሙሸት (ልጅ)

5) ወይንሸት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 28) አቶ ደርበው ደመላሽ ደገጉ 42)ቲዩብስታ ቢኒያም ማሙሸት (ልጅ)

29) ወይንሸት ፋቱይ የክሌ (ሚስት)

6) ቤተልሔም ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 30) ሰላም ደርበው ደመላሽ (ልጅ) 43) አቶ ተሾመ ሀይሌ ፈንታሁን

7) ትግስት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት 31) ረዴት ደርበው ደመላሽ (ልጅ)

32) አላዛር ደርበው ደመላሽ (ልጅ) 44) ኤልሳ ወንድሙ ተድላ (ሚስት)

8/ ዳንኤል ዘሪሁን ሽጉጤ (ወንድም) 33) ቤልሄል ደርበው ደመላሽ (ልጅ) 45) አቶ አሰፋ በላይ

34) አሜን ደርበው ደመላሽ (ልጅ) 46) አቶ አዲሱ በዳሳ ነመራ

9) አዳነች ተሰማ ቶላ (ሚስት) 47)ሀይማኖት አዲሱ በዳሳ (ልጅ)

48) ሩት አዲሱ በዳሳ (ልጅ)

10) ሀዊ ተሰማ ቶላ (ሚስት) 49) ፍራኦል ስመኝ አበራ ለገሰ (ሚስት)

11) ጌታሁን ተሰማ ቶላ (ወንድም)

12) ንጉሱ ተሰማ ቶላ (ወንድም)

13) ጥላሁን ተሰማ ቶላ (ወንድም) 50)ሸዊት አለማበላይ

14) ውብሸት ተሰማ ቶላ (ወንድም) 51) ሃናን ኢብራሂም ሰኢድ (ሚስት)

52) ሶፋኒያስ ሸዊት በላይ (ልጅ)

53) ሜሮን ሸዊት በላይ (ልጅ)

54) ሂልና ሸዊት በላይ (ልጅ)

14) ውብሸት ተሰማ ቶላ (ወንድም) 55) አቶ አሸናፊ ተስፋሁን ላቀው

15) ቅዱሰወ ያሬድ ያሬድ ጥላሁን (ልጅ)

16) ካትሪን ያሬድ ጥላሁን (ልጅ) 56) ኢዮኤል አሸናፊ ተስፋሁን (ልጅ

17) በፀሎት ያሬድ ጥላሁን

18) ሳራ ያሬድ ጥላሁን (ልጅ) 57) አዜብ አሸናፊ ተስፋሁን (ልጅ)

58) ፍቅር ወርቁ እንየው (ሚስት)

19) አቶ ጎሃ አፅብሃ ግደይ